ወይዘሮ ኩፐር ስራ የሚበዛባት ሴትዮ ነበረች፣ ነገር ግን ሁሌም ከልጅ ልጇ ጆርጅ ጋር ለመጫወት ጊዜ ታገኝ ነበር፡፡ አንድ ላይ ሆነው ወደ ፓርኩ ለመጫወት እየሄዱ ነበር፣ ነገር ግን ለብዙ ጊዜያት ሲያማት የነበረው ትልቁ የእግሯ አውራ ጣት ህመም የበለጠውኑ ይሰማት ጀመር፡፡ከዚህ በፊት ሀኪሙ ጋር ብትሄድም ችግሯ ሊፈታላት አልቻለም ነበር፣ ነገር ግን አንድ ሌላ አማራጭ አላት፣ ምን ማድረግ ይኖርባታለል?
Details
- Publication Date
- Apr 3, 2022
- Language
- Amharic
- ISBN
- 9781458316608
- Category
- Children's
- Copyright
- All Rights Reserved - Standard Copyright License
- Contributors
- By (author): ትሬይ ሊ
Specifications
- Pages
- 39
- Binding Type
- Paperback Perfect Bound
- Interior Color
- Color
- Dimensions
- US Trade (6 x 9 in / 152 x 229 mm)