ጆርጅ ለማረፍ የጓጓለትን የክረምት የእረፍት ጊዜ እየደረሰ ነው፤ ነገር ግን መሃል የሆነ ነገር ጣልቃ ቢገባበት የ ጆርጅን በደስታ የተሞላውን የእረፈት ጊዜውን ያበላሸዋል፣ በእግሩ ላይ ለመራመድ ትንሽ የሚያም አነስ ያለ ሆኖ ክብ ጠንካራ ቆዳ አስተዋለ፤ ጆርጅ ቬሩካ አለበት እናም ወደ እረፍት ጊዜው ከመሄድ እንዳያግደው ፈርቶ ነበር፡፡ ጆርጅ ባለፈው ዓመት በህመም ምክንያት የእረፍት ጊዜው አምልጦት ነበር፣ በዚህ አመትም በድጋሚ ያመልጠው ይሆን?
Details
- Publication Date
- Mar 22, 2022
- Language
- Amharic
- ISBN
- 9781471748882
- Category
- Children's
- Copyright
- All Rights Reserved - Standard Copyright License
- Contributors
- By (author): ትሬይ ሊ
Specifications
- Pages
- 39
- Binding Type
- Paperback Perfect Bound
- Interior Color
- Color
- Dimensions
- US Trade (6 x 9 in / 152 x 229 mm)