ጥቂቶቹ- A few of them

ጥቂቶቹ- A few of them

የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል አባላት አስደናቂ ግለ ታሪኮች

ByAlemayehu Mammo

Usually printed in 3 - 5 business days
የውኃ ክልሉን በልሕቀት ከማስከበር በዘለለ ለምፅዋ ሕዝብ የመጠጥ ውኃ ሲያቀርብ የምድሩንም ኃይል በብዙ ሲደግፍ ያዩት ታላላቅ የውጪ መገናኛ ብዙኃን “ጥቂት ግን ውጤታማ!” እያሉ ያሞግሡት ነበር። በርግጥም ጥቂት ነበር። ጥቂት አባላት ነበሩት። ጥቂት መርከቦችና ተዋጊ ጀልባዎችንም ታጥቆ ነበር። አባላቱና ሲቪል ሠራተኞቹ ጀልቦቹና መርከቦቹ ተጠቅልለው ሲቆጠሩ ከአገር አንፃር እጅግ ጥቂት ነበሩ። አሁንም የጥቂቱ ታሪክ ተቆንጥሮ ቀርቧል። እነሆ ጥቂቶቹ!

Details

Publication Date
Aug 25, 2021
Language
Amharic
Category
Biographies & Memoirs
Copyright
All Rights Reserved - Standard Copyright License
Contributors
By (author): Alemayehu Mammo

Specifications

Pages
352
Binding Type
Hardcover Linen Wrap
Interior Color
Black & White
Dimensions
Digest (5.5 x 8.5 in / 140 x 216 mm)

Ratings & Reviews