Biblical Hermeneutics

Biblical Hermeneutics

ByAlemu Ermias Katiso

This ebook may not meet accessibility standards and may not be fully compatible with assistive technologies.
ዓለሙ ኤርምያስ (ቄስ ዶ/ር) ዶክትሬት ዲግሪያቸውን በአሜሪካ አገር ፊሎሪዳ ከሚገኘው ከካይዘር ዩኒቨርሲቲ በኢንስትራክሽናል ቴክኖሎጂ፣ ማስተርስ ዲግሪያቸውን ኖርዌይ አገር ከሚገኘው ኖርዌጂያን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በሬሊጂየስ ኢጁኬሺን፣ የመጀመሪያ ድግሪያቸውን በኢትዮጵያ ከመካነ ኢየሱስ ሠሚናሪዮም በሥነ መለኮት ተመርቀዋል። በኮንኮርዲያ ኮሌጅ አላባማ ረዳት ፕሮፌሰር ሆነው የክርስቲያን ፊሎሶፊ፣ የክርስቲያን ግብረ ገብነትና ማይክሮ ኮምፕዩተር አፕልኬሺንስ አስተምረዋል። በግንቢቾ መካነ ኢየሱስ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት ደግሞ የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ፣ የብሉይ ኪዳን ዳሰሳና ብዙ የተለያዩ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶችን አስተምረዋል። በተጨማሪም በመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም፣ በራዲዮ የወንጌል ስርጭት፣ በስብከት፣ በዝማሬ፣ በማረሚያ ቤቶች የወንጌል ስርጭት፣ የእሁድ ትምህርት አስተማሪነት፣ በወጣቶች ስልጠና አገልግሎቶች፣ ወዘተ፣ በመሳተፍ በተለያዩ ቦታዎች አገልግለዋል። ቄስ ዶ/ር ዓለሙ አሁን በሰሜን አሜሪካ በምትገኘው ሚዞሪ ሲኖዶስ የሉተራን ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በመጋቢነት እያገለገሉ ይገኛሉ። ጌታ ቄስ ዶ/ር ዓለሙ ኤርምያስንና ባለቤታቸውን ሊዲያ ተስፋሁንን በአራት ልጆች፣ በዊማ፣ በሐሉማ፣ በላሎና በላጋ ባርኳቸዋል።

Details

Publication Date
Jul 26, 2023
Language
Amharic
Category
Religion & Spirituality
Copyright
All Rights Reserved - Standard Copyright License
Contributors
By (author): Alemu Ermias Katiso

Specifications

Format
PDF

Ratings & Reviews