Poetry
This ebook may not meet accessibility standards and may not be fully compatible with assistive technologies.
Explicit Content
ሰም እና ወርቅ ማንበብ ያዝናናኛል እኛ ኢትዮጵያዉያን ከምንኮራበት የጥበብ ዘርፍ አንዱ እንደመሆኑ መጠን ማደግ ባለበት ደረጃ አለማደጉ እና እየተረሳ መምጣቱ እንደ አንድ የጥበብ አፍቃሪ ቁጭትን ያጭርብኛል ለዚህም ነው ያን ያክል የሚያስደምም ባይሆንም የበኩሌን እነሆ ያልኩት
ሰም እና ወርቅ በአጭር ቃላት ወይንም ሃረግ ትልቅ መልዕክት የሚያስተላልፍ እና የሚያዝናና ቁም ነገርን የሚያስጨብጥ የስነ-ጽሁፍ ዘርፍ ነዉ።
የአማርኛ ሰም እና ወርቅ ለማወቅ ሦስት ነገሮችን መለየት ያስፈልጋል
1 ህብረ-ቃል
2 ሰም
3 ወርቅ
ህብረ-ቃል ሁለቱን ማለትም ሰም እና ወርቅን የያዘው ክፍል ነዉ ሰም በቀጥታ የምናገኘዉ የቃሉ እማሪያዊ (አዉዳዊ) ፍች ሲሆን ወርቅ የምንለዉ ደግሞ የቃሉ ስዉር (ድብቅ) የሆነ በፍለጋ የምንደርስበት የቃል ሁለተኛ ክፍል ነዉ
Details
- Publication Date
- Jun 11, 2026
- Language
- English
- Category
- Social Science
- Copyright
- All Rights Reserved - Standard Copyright License
- Contributors
- By (author): Fantanesh Abebaw
Specifications
- Format