ይህች መጽሐፍ ዛሬ ላይ ላለሁበት ጥንካሬ መሰረት ለጣሉና
በመልካም ስብዕና አንጸው በመልካምነትና በጥንካሬ ላሳደጉኝ ለውድ
አባቴ አሰፋ ጉግሳ እና ለእናቴ አሰገደች ገ/ጊዮርጊስ እንዲሁም እንደኔ
በለጋ እድሜያቸው ከሀገራቸው ተሰደው በተለያዩ ሀገራት ለሚኖሩ
ስደተኞች በተለይም ደግሞ በአረብ ሀገራት ለሚኖሩ እድሜያቸውንና
ገንዘባቸውን እየገበሩ ፣ እነሱ እንደ ሻማ እየቀለጡ ሌሎችን ለሚያበሩ
ስደተኛ እህትና ወንድሞቼ መታሰቢያ ትሁንልኝ።
Details
- Publication Date
- Aug 10, 2026
- Language
- Amharic
- ISBN
- 9781291573510
- Category
- Biographies & Memoirs
- Copyright
- All Rights Reserved - Standard Copyright License
- Contributors
- By (author): Melat Assrat
Specifications
- Pages
- 180
- Binding Type
- Paperback Perfect Bound
- Interior Color
- Black & White
- Dimensions
- US Trade (6 x 9 in / 152 x 229 mm)